top of page

በምን መንገድ መሳተፍ ይፈልጋሉ?

16142280852_264d6e8db5_h.jpg

አንድ ስንሆን ከባዱ ቀለል ይሆናል።

ለወገንዎ በብዙ መንገድ መድረስ ይችላሉ። ከእነዚህም ዋነኞቹ ለታማኝ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ድርጅቶች በመለገስና ይበልጥም ለአማራ ድምጽ ለመሆን የሚዘጋጁ የሚዲያ  ዘመቻዎችን በመቀላቀል ነው።

ethiopian-shepherdess-woman-near-gondar-city-ethiopia-amhara-region-april-midlde-age-19821

ወጣቱ ትውልድ ባህሉን፣ታሪኩን እና መልክአ ምድሩን እንዲተወወቅና እንዲጠብቅ ያዘጋጀናቸውን ፕሮግራሞች ይቀለቀሉ። ልጆችዎንም ታሪካቸውን በማሳወቅ ኃላፊነትዎን ይወጡ።

classic-dad-hat-black-front-6084b814b3059.jpg

አባል ይሁኑ

የማህበራችን አባል በመሆን ለወደንዎ ድምጽ ይሁኑ። በየጊዜው በምንሰራቸው ስራዎችም ላይ ተሳታፊ በመሆን አብረዉን ይደጉ፣የለውጥም አካል ይሁኑ።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ1

በምንሰጣቸው ፕሮግራሞች ላይ ይመዝገቡ

bottom of page