Amhara Youth Association
Home
Get Involved
Programs
Support Us
Shop
Blog
Contact
About
Youth Groups
Gift Card
More
ለታማኝና ለተጣሩ የእርዳታ ማህበራት በመለገስ የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን በልብስ፣በምግብ፣በመጠለያና መልሶ ማቋቋም ተግባር ላይ ይሳተፉ
ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎችን በማግኘት በአማራው ወገኖቻችን ላይ የሚከናወነውን ሴራ ያጋልጡ፣ታማኝ ሚዲያዎችንም በመከታተል ለወገንዎት ድምጽ ይሁኑ።
በአንድነት የበለጠ እንጓዛለን
ሰዎች በህብረት የሚሰሩ ከሆነ
የፈጠራ ችሎታን ፣ ምርታማነትን ፣ ተሳትፎን ፣ መግባባትን እና ቅልጥፍናን መጨመር ይችላሉ ፡፡
በየጊዜው የሚዘጋጁ የቲውተር ዘመቻዎችን በመሳተፍ ወቅታዊ መልእክታችንን ለዓለም ህብረተሰብ እናሳውቅ።